ሪያል ማድሪድ የበርንማውዙን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ዲን ሁይሰንን ዝውውር በማጠናቀቅ ላይ መሆናቸው ተገልጿል። ሎስ ብላንኮዎቹ ተጨዋቹ ያለውን 50 ሚልዮን ፓውንድ የኮንትራት ማፍረሻ ክፍያ መክፈላቸው ተገልጿል። ሪያል ማድሪድ ከተጫዋቹ ጋር በግል የሚያደርገው ንግግር ለስምምነት መቃረቡ ተጠቁሟል። ሪያል ማድሪድ ተጨዋቹ በአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር እንዲሳተፍ እንደሚፈልጉ ተገልጿል።
- Advertisement -
- Advertisement -