በጎ አድራጎት ሥራው እና የየቲሞችን እንክብካቤ በማድረግ የሚታወቀውና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ፣ ስሙ እንዳይገለጽ በፈለገ ወዳጁ ትናንትና የኤሌክትሪክ መኪና ስጦታ ተበርክቶለታል።




ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ በአንደበቱ ሩትነት፣ በትህትና በተሞላ አስተምህሮቱ እንዲሁም የየቲሞችን በመንከባከብና በርካታ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን በማከናወን የሚመሰገን ኡስታዝ ነው። ይህ ስጦታ ለሚያደርገው በጎ ተግባር እውቅና የሰጠ እና ምስጋና ያቀረበ እንደሆነ ይታመናል።
እንኳን ደስ ያለህ! መብሩክ!
ምንጭ: ሚንበር ቲቪ