16.1 C
London
Monday, June 2, 2025

ሊቨርፑል የተከላካይ መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተቃረበ!

- Advertisement -

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሊቨርፑል የጀርመኑ ክለብ ባየር ሌቨርኩሰንን የቀኝ መስመር ተከላካይ ጄርሚ ፍሬምፖንግን ለማስፈረም ንግግሩ የመጨረሻ ደረጃ ላይ መድረሱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

እንደ ዘገባው የ24 ዓመቱ ደች ተከላካይ ጄርሚ ፍሬምፖንግ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ሲሆን ክለቡም ተጫዋቹን ለማስፈረም 35 ሚሊዮን ዩሮ ለማውጣት ተዘጋጅቷል።

ይህ ዝውውር ሊቨርፑል በቅርቡ በነጻ ዝውውር ሊያጣው ያለውን ተጫዋች አሌክሳንደር አርኖልድን ለመተካት ያለመ ይመስላል። ጄርሚ ፍሬምፖንግ በባየር ሌቨርኩሰን ጥሩ ብቃት እያሳየ የሚገኝ ተጫዋች በመሆኑ ሊቨርፑልን እንደሚያጠናክር ይጠበቃል።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here